image
image
image
image

አስደሳች የውጤት ዜና! ???? የልደታ ክፍለ ከተማ ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል 2ኛ ደረጃ በመያዝ የዋንጫና የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆነ! ???? ነሐሴ 14/2018

ነሀሴ 14/2018, 2018
???? አስደሳች የውጤት ዜና! ???? የልደታ ክፍለ ከተማ ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል 2ኛ ደረጃ በመያዝ የዋንጫና የሰርተፊኬት ተሸላሚ ሆነ! ???? ነሐሴ 2018 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን በ2018 በጀት ዓመት ባካሄደው አጠቃላይ የዕቅድ አፈጻጸም ምዘና፣ የልደታ ክፍለ ከተማ ስነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና መከታተያ ክፍል ከ11ዱ ክፍለ ከተማ 2ኛ ደረጃ በመያዝ የዋንጫ እና የሰርተፊኬት እውቅና ተበርክቶለታል! ???????? ይህ በላቀ ተጋድሎና በትጋት የተገኘ ታላቅ ስኬት ሲሆን፣ ለውጤቱ መሳካት የበኩላቸውን አስተዋጽኦ ላበረከቱ፡ ✨ ለክፍለ ከተማው አስተባባሪ ኮሚቴ፣ ✨ በየደረጃው የሚገኙ አመራሮች፣ ✨ ለክፍሉ ሠራተኞች እና ለክፍለ ከተማው ሠራተኞች ✨ ለባለድርሻ አካላት በሙሉ የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን! ???? በቀጣይም ግልጽነት፣ ተጠያቂነት እና መልካም አስተዳደር የሰፈነበትን አሰራር ለማጠናከር ጥረታችንን አጠናክረን እንቀጥላለን! ????✨ #ልደታክፍለከተማ ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ክፍል

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች