በልደታ ክ/ከተማ የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ክፍል ዋና ዋና ተግባራቶች
- 1. የሞራል እሴቶችንና ተቋማዊ አቅም ግንባታ ስራ ማሳደግ
- የስነ ምግባርና ሙስና መከላከል አቅም ግንባታ ስርዓት ማጠናከር
- በትምህርት ተቋማት የሥነ ምግባር ማጎልበቻ ሥርአት ማጠናከር
- በፀረ-ሙስና ትግሉ ላይ የንቅናቄ መድረክ መፍጠር
- የህዝብ ግንኙነት የአሰራር ስርአት ማጠናከር
- የሥነ ምግባር እና ፀረ-ሙስና ትምህርቶች/መልዕክቶች ማጠናከር
- የኤሌክትሮኒክስና ማህበራዊ ሚዲያ ሥራዎች ማጠናከር
- 2. የሙስና ወንጀል እና ብልሹ አሰራርን ለመከላከል ግልጽና ተጠያቂነት ያለው አሰራር ሥርዓት ማስፈን
- የሀብት ምዝገባ አሰራር ሥርዓት ውጤታማነት እና ተደራሽነትን ማሳደግ
- የሀብት ምዝገባ መረጃ ትክክለኛነት ማረጋገጥ
- የሙስና መከላከል ማስፈጸሚያ አሰራሮችን ዉጤታማነት ማረጋገጥ
- የሙስና መከላከል መረጃ አስተዳደር ውጤታማነትን ማረጋገጥ
- የአስቸኳይ ሙስና መከላከል ክትትል አፈፃፀም ስርዓትን ማሳደግ
- የሙስና መከላከል ጥናት ስራን ማጠናከር
- የሙስና መከላከል ጥናት ትግበራ ክትትልና ግምገማ ሥርዓት ማሳደግ
- የአቅም ግንባታ ስራዎችን ማጠናከር
- ቅንጅታዊ አሰራርን ማሳደግ
- መልካም ተሞክሮን መቅሰም፣ መቀመርና ማስፋት