image
image
image
image
image

ትውልድን በስነ-ምግባር በማነፅ ሙስናን መከላከል ይቻላል ተባለ።

ህዳር 11, 2018
"ትውልድን በስነ-ምግባር፤ ተቋምን በአሰራር" በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀን አስመልክቶ በልደታ ክ/ከተማ በሚገኙ ት/ቤቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ተካሄደ በዓለም ለ22ኛ ግዜ በሀገራችን ኢትዮጲያ ደግሞ ለ21 ጊዜ የሚከበረውን የፀረ ሙስና ቀን አስመልክቶ በት/ቤቶች የግንዛቤ ማስጨበጫ ፕሮግራም ተካሂዷል። ትውልድን በስነ-ምግባር በማነፅ ሙስናን መከላከል እንደሚገባ በግንዛቤ ማስጨበጫ መድረኩ ተገልጿል። ሙስናን በመከላከል ሂደት ት/ቤቶች የየድርሻቸውን መወጣት እንዳለባቸው ተጠቁሟል። "ሙስና ስጋት የማይሆንባት አዲስ አበባን እንፈጥራለን!” ለጥቆማ በነፃ የስልክ መስመር8887

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች