የመከታተያ ክፍሉ ራዕይ
በ2025 ሙስና የከተማ አስተዳደሩ ልማት እና መልካም አስተዳደር እንቅፋት ከማይሆንበት ደረጃ ነው፡፡
በ2025 ሙስና የከተማ አስተዳደሩ ልማት እና መልካም አስተዳደር እንቅፋት ከማይሆንበት ደረጃ ነው፡፡
የክ/ከተማችን አግባብነት ካላቸዉ አካላት ጋር በመተባበር የስነምግባርና የፀረ ሙስና ትምህርት በማስፋፋት፤ የአሰራር ስርዓትን በማጥናትና እንዲሻሻሉ በማድረግ ሙስናንና ብልሹ አሰራርን በመከላከል በመንግስት አሰራር ግልጽነትና ተጠያቂነት እንዲሰፍን ማድረግ፡፡
ታማኝነት ፣
ተጠያቂነት ፣
ግልፀኝነት ፣
አብሮነት ፣
በፅናት መታገል ፣
አሳታፊነት፣
ፍትሃዊነት